ደሴ ከተማ ውስጥ የተሰገሰጉ፣ ትግል ጎታች እና ሕዝብ አሸባሪ የሕወሓት ተላላኪዎች ሊመቱ ይገባል ተባለ

  ሕወሓት በፈጸመው ወረራ ምክንያት በርካታ ተፈናቃዮችን አስጠግታ የምትገኘው ደሴ ከተማ ውስጥ አንዳንድ የሕወሓት ቅጥረኞችና ሌቦች ሱቃችሁን ዝጉ በሚል የንግዱን ማህበረሰብ በፍርሃት ውስጥ እንዲወድ በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ወሬ የተነሳም የተወሰኑ ሱቆች ዛሬ ዘግተው እንደነበር ምንጮች ከደሴ ገለጹ። የደሴ ሕዝብ ዛሬ ሕወሓትን ለመመከት ልክ እንደ ሰሞኑ ሑሉ በተጠንቀቅ በቆመበት … Continue reading ደሴ ከተማ ውስጥ የተሰገሰጉ፣ ትግል ጎታች እና ሕዝብ አሸባሪ የሕወሓት ተላላኪዎች ሊመቱ ይገባል ተባለ